የስራ ስምሪት አገልግሎት ማስፋፊያ
የኢንዱስትሪ ሠላምና የሙያ ደህንነት
-
የሥራ ሁኔታዎች ቁጥጥር
የስራ ቦታ አከባቢ እና የሰራተኛች የስራ ላይ ደህንነት፥ ጤንነት ማስጠበቅ፤
የማህበራዊ ምክክር ማስተግበር ፤
የወል የሥራ ክርክሮች እና የኅብረት ስምምነት ድርድር ልዩነቶችን ማስማማት፤
የአሰሪና ሰራተኛ ማህበራትን ህጋዊ ማድረግ እና ድጋፍ መስጠት፤
የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ የህግ ማዕቀፎች ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፣
የስራ ክርክሮችን በውሳኔ መፍታት፥
የግል የስራ ሁኔታ ቁጥጥር አገልግሎት አቅራቢዎች የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤
የወል የሥራ ክርክሮች እና የኅብረት ስምምነት ድርድር ልዩነቶችን ማስማማት፤
የሙያ ደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ጥናትና ምርምር ማካሄድ፥