News
ዉድ ተመልካቾቻችን በቅርብ ቀን የልደታ ክ/ከተማ ማህበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ በተለይ የስራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የአንድ ሰዓት ፕሮግራም የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በአክብሮት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ፡፡
በቀጣይ 2 ወራት በስራ እድል ፈጠራው ዘርፍ የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል ተባለ፡፡
የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጣቢያዎች ተሰሚ እንድንሆን የማድረግ ተልዕኮ ያላቸው መሆኑ ተጠቆመ፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ባለፉት 9 ወራቶች ለ30 ሺ 879 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል ተባለ።