dp

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ጽ/ቤት

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

Woreda 8 Admin. Office GPS

8°59'19.0"N 38°43'35.6"E

8.98862086, 38.72655921

Tenis club Sheger bus 1 GPS

8°59'20.7"N 38°43'38.8"E

8.98908118, 38.72743294

Tenis club Sheger bus 2 GPS

8°59'21.9"N 38°43'39.6"E

8.98942392, 38.72765791

Abo Church Shed GPS

8°58'57.2"N 38°43'44.4"E

8.98256591, 38.72899398

Modern Academy Sheger bus 3

8°59'01.6"N 38°43'55.0"E

8.98378128, 38.73193536

Police Community Sheger bus

8°59'02.4"N 38°43'10.3"E

8.98401111, 38.71953383

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ብሩክ ሆስፒታል አካባቢ ዉሃ ልማት አጠገብ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1680 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 16,520 ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 6 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 4 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከንፋ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 02 ጋር ይዋሰናል፡፡

የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+251940129416 - የመስሪያ ቦታ ቡድን መሪ

+251935006553 - አስተባባሪ ( ትዕግስት ጉታ )


Lideta : - The Smartest Subcity