dp

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ጽ/ቤት

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

Woreda 6 Admin. Office GPS

8°59'32.6"N 38°43'41.7"E

8.9923931,38.7230999

Total Shed GPS

8°59'20.0"N 38°42'40.3"E

8.98890003, 38.71119954

Sheger Bus Zenebework GPS

8°59'33.4"N 38°42'59.2"E

8.99260005, 38.7164446

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብርኤል የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 177.5 ስኩዌር ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 21 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 8 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከኮልፌ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡

የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+251113851013 - የጽ/ቤት ስልክ

+251907595529 - አስተባባሪ ( ዘነበች )


Lideta : - The Smartest Subcity