dp

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 2 የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ጽ/ቤት

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

Woreda 2 Admin. Office GPS

9°01'10.0"N 38°43'02.5"E

9.01943586, 38.71736325

Gedame Eyesus G +4 GPS

9°01'14.9"N 38°43'08.3"E

9.02081435, 38.71896554

Mezgebe Birhan Sheger Bus

9°01'07.6"N 38°43'16.9"E

9.01877294, 38.721347

Tor hailoch Shed GPS

9°00'56.5"N 38°43'11.4"E

9.01568347, 3871982753

Wuha gan Sheger bus

9°00'55.8"N 38°43'23.7"E

9.01548479, 38.72325171

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጦር ሀይሎች ወደ አስራ ስምንት መሄጃ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 17,500 ገደማ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በምዕራብ ከኮልፌ ወረዳ 09 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 03 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡

የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ስልክ

+251113201542 - የጽ/ቤት ስልክ

+251911487852 - አስተባባሪ ( ትዕግስት ዱላ )


Lideta : - The Smartest Subcity