እያንዳንዱ የመስሪያ ቦታ ለታለመለት ዓላማ ብቻ መዋል ያለበት ሲሆን ኢንተርፕራይዞች ቦታውን ሲጠቀሙ የሚከተሉትን መስፈርቶችን ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
በመስሪያ ቦታ ለመጠቀም የቆይታ ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ ስራ ያቋረጡ ኢንተርፕራይዞችን በተመለከተ፣
ኢንተርፕራይዞች ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የመስሪያ ቦታ ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ዝውውር ጥያቄ በሚያቀርቡበት ጊዜ የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያሟሉ በየደረጃ በዘርፉ በተሰጣቸው ስልጣን መሰረት በኤጀንሲው መዋቅር ሊስተናገዱ ይችላሉ፡፡