የመጀመሪያ ርክክብ ተፈጽሞ ለተቋማት የተላለፉ ፕሮጀክቶች ብዛት
- ተግባር 1. በበጀት ዓመቱ ከሚከናወኑ 15 የግንባታና ዕድሳት ስራዎች መካከል ሁሉንም በተገባው ውል መሰረት
በማጠናቀቅ የመጀመሪያ ርክክብ ፈጽሞ ለተቋማት ማስተላፍ
ውለታ ላይ በተቀመጠው ጊዜ መሰረት እየተከናወኑ ያሉ ግንባታዎች ክትትል ብዛት
- ተግባር 1. በበጀት ዓመቱ የሚከናወኑ 15 የግንባታና ዕድሳት ስራዎች መካከል ሁሉንም በተገባው ውል መሰረት
እየተከናወኑ መሆኑን ክትትል ማድረግ
- ተግባር 2. የፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ከአማካሪው ጋር በጋራ በቃለ-ጉባኤ አስደግፎ መገምገም
- ተግባር 3. የአማካሪ ድርጀቶችን አፈፃፀምን በውለታ መሰረት እየተሰራ መሆኑን መከታተል፣
እየተከናወኑ መሆኑን ክትትል ማድረግ
በግንባታ ስራ የተፈጠረ የስራ እድል ብዛት
- ተግባር 1. በበጀት ዓመቱ በሚከናወኑ የግንባታና ዕድሳት ስራዎች 2000 ለሚሆኑ የተለያዩ የኅ/ሰብ ክፍሎች
ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠር
- ተግባር 2. በየፕሮጀክቱ የሚሳተፉ ጊዜያዊና ቋሚ ሰራተኞችን መመዝገብ
- ተግባር 3. በየወሩ በየፕጀክቱ የተሳተፉ ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል የተፈጠረላቸውን የኅ/ሰብ ክፍሎች ሪፖርት
በማዘጋጀት ለስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ልማት ጽ/ቤት ማሳወቅ
ወቅቱን ጠብቆ የተዘጋጀ የክፍያ ሰነድ
- ተግባር 1. የስራ ተቋራጭ ድርጅት የሚያቀርበውን የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ተገቢነቱን በማረጋገጥ 10 የቅድመ
ክፍያ ሰነድ በማዘጋጀት ለፋይናንስ ጽ/ቤት መላክ፣
- ተግባር 2. በበጀት ዓመቱ ለሚገነቡ 15 ፕሮጀክቶች በአማካሪ የተላከውን ክፍያ ተገቢውን መሆኑን ከውል አኳያ
35 የክፍያ ሠርተፊኬት አዘጋጅቶ ማቅረብ፣ የአማካሪ ድርጅቶችን ኢንትሪም ክፍያ ጥያቄ ማስፀደቅ
- ተግባር 3. ከተቋሙ ለፋይናንስ ጽ/ቤት የተላኩ ክፍያዎች ያሉበትን ደረጃ መከታተል
በግንባታ ስራ የተፈጠረ የገበያ ትስስር
- ተግባር 1. በበጀት ዓመቱ 150,000,000.00 ብር የሚገመት የገበያ ትስስር መፍጠር